በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | መካኒካል መሀንዲስ V |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 12, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ መካኒካል መሀንዲስ V- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት ለህንጻ ምህንድስና የስራ ሂደት- ደመወዝ፡ 13620.00- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-422260/70 ፖ.ሳ.ቁ 3414• |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡ |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡ 5-10 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል / ከግል መ/ቤቶች ወይም ማህበራት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡ |