https://milkta.com/am/jobs/display/3853
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንት
የስራ ሃላፊንት ኮንስትራክሽን ኢንጂነር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 11, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 4
መግለጫ አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንስትራክሽን ኢንጂነር- ብዛት፡ 4- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት- ደመወዝ፡ በስምምነት• ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2011 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ alasabethiopia@gmail.com ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0116 263016 መደወል ይቻላል፡፡
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው፡፡
ስራ ልምድ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው፡፡
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle