እንይ ኮንስትራክሽን | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ሕዳር 4, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ሕዳር 11, 2011 |
ቦታ | 206 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት መረጃ፡ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ እና በፕሮጀክት ጋራጅ የሰራ - የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት |
ስራ ልምድ | - የትምህርት መረጃ፡ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ እና በፕሮጀክት ጋራጅ የሰራ - የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 3-5 ዓመት |
How to apply |