https://milkta.com/am/jobs/display/3838
እንይ ኮንስትራክሽን
የስራ ሃላፊንት ሳይት መሃንዲስ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 11, 2011
ቦታ 206
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሳይት መሃንዲስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት መረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ስራ ልምድ - የትምህርት መረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle