https://milkta.com/am/jobs/display/3743
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
የስራ ሃላፊንት የሽያጭ ክፍል ሃላፊ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ስራ ልምድ - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle