| ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
| መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
| ቦታ | 194 |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036 |
| የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
| ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ |
| ስራ ልምድ | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ 5-10 ዓመት |
| How to apply |