https://milkta.com/am/jobs/display/3739
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
10-15 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle