ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣ 5-10 ዓመት |
How to apply |