ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የግዢ ክፍል ሃላፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዢ ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 3 ዓመት፣ ዲፕሎማ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 3 ዓመት፣ ዲፕሎማ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ 5-10 ዓመት |
How to apply |