https://milkta.com/am/jobs/display/3727
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
የስራ ሃላፊንት ገንዘብ ያዥ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ገንዘብ ያዥ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ 10+3 ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
ስራ ልምድ - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ 10+3 ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle