https://milkta.com/am/jobs/display/3725
ኢዮር ታወር
የስራ ሃላፊንት ኤሌክትሪሺያን
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሺያንብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle