ኢዮር ታወር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የቧንቧ ስራ ባለሙያ |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ሕዳር 4, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የቧንቧ ስራ ባለሙያብዛት፡ 1 |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በፕላምቢንግ (ቧንቧ ጥገና ስራ) ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል - ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በፕላምቢንግ (ቧንቧ ጥገና ስራ) ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል - ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡ 1-3 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡ |