https://milkta.com/am/jobs/display/3717
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 276
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ- የስራ ቦታ፡ ያቤሎ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ምግብና መጠጥ ቁጥጥርና ተጓዳኝ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች
ስራ ልምድ - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ምግብና መጠጥ ቁጥጥርና ተጓዳኝ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች
3-5 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle