https://milkta.com/am/jobs/display/3714
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት 6 ዓመት የሰራ/የሰራች፤ በተጨማሪም በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት 6 ዓመት የሰራ/የሰራች፤ በተጨማሪም በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle