የስራ ሃላፊንት | ትራንስፖርት ሲኒየር ኦፊሰር III |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 21, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደብ መጠሪያ፡ ትራንስፖርት ሲኒየር ኦፊሰር IIIደረጃ፡ XVብዛት፡ 1የሥራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አ/አበባየቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነትማብራሪያ፡ ለውስጥና ለውጭ የወጣ• የመመዝገቢያ ቀን፡ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ• የመመዝገቢያ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት ሰው ሀብት መምሪያ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 • ስ.ቁ. 0114666668፤ ባህር ዳር 0582264671• ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት • የፈተና ቀንና ቦታ በስልክ ይገለፃልከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃላ.የተ.የግል ማህበር |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን /በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ትምህርት ዓመት ሁለተኛ ዲግሪ እና 3 ዓመት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድና የኢንተርኔት፤ ኢሜል እንዲሁም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ላይ የሠራ/የሠራች |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን /በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ትምህርት ዓመት ሁለተኛ ዲግሪ እና 3 ዓመት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድና የኢንተርኔት፤ ኢሜል እንዲሁም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ላይ የሠራ/የሠራች 5-10 ዓመት |
How to apply | |