https://milkta.com/am/jobs/display/3462
ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር
የስራ ሃላፊንት የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle