https://milkta.com/am/jobs/display/3459
ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር
የስራ ሃላፊንት አግሮኖሚስት
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አግሮኖሚስትብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በዕጽዋት ሳይስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 2(ሁለት) ዓመት ሆኖ በአዝእርት አትክልትና ፍራፍሬ ላይ የሠራ/የሠራች
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በዕጽዋት ሳይስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 2(ሁለት) ዓመት ሆኖ በአዝእርት አትክልትና ፍራፍሬ ላይ የሠራ/የሠራች
1-3 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle