https://milkta.com/am/jobs/display/3403
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
የስራ ሃላፊንት የሰው ሃይል አስተዳደርና የዋና አስተዳደር ረዳት
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስተዳደርና የዋና አስተዳደር ረዳትብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
5-10 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle