አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ጁኒየር ፋርማሲስት |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር ፋርማሲስትብዛት፡ 2 |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት - ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት - ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ 1-3 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡ |