https://milkta.com/am/jobs/display/3394
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
የስራ ሃላፊንት ላብራቶሪ ቴክኒሽያን / ቴክኖሎጂስት
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን / ቴክኖሎጂስትብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በላብራቶሪ ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በላብራቶሪ ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle