https://milkta.com/am/jobs/display/3385
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ሁለገብ ሠራተኛ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሁለገብ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
0-1 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle