መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ፋርማሰስት |
የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ሰነ 19, 2006 |
መዝግያ ቀን | ሶኒ ሰነ 23, 2006 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 5 |
መግለጫ | መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። በፋርማሲስት ዲግሪ የተመረቀ/ች የሞያ ፍቃድ ማረጋገጣ ሰርትፍኬት ያለው/ት ዜሮና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት |
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | የስራ ልምድ
በዚ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶፒና ሲቪ በመያዝ በዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ቁጥ 10 በሰው ያል ኣስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን |