https://milkta.com/am/jobs/display/3285
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
የስራ ሃላፊንት ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐር
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐርደረጃ፡ 16ደመወዝ፡ 11806ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ የሰራ ሆኖ ለቢኤስሲ ዲግሪ 4 ዓመት ለማስተርስ ዲድሪ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ የአይሲቲ/ፕሮግራሚንግ ችሎታ ያለው
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ የሰራ ሆኖ ለቢኤስሲ ዲግሪ 4 ዓመት ለማስተርስ ዲድሪ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ የአይሲቲ/ፕሮግራሚንግ ችሎታ ያለው
3-5 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle