የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የተሽከርካሪ አካል ጠጋኝ II |
የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የተሽከርካሪ አካል ጠጋኝ IIደረጃ፡ 10ደመወዝ፡ 5592ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክ ዲፕሎማ - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ፡፡ በተሽከርካሪ አካል ጥገና ላይ የሰራ |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክ ዲፕሎማ - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ፡፡ በተሽከርካሪ አካል ጥገና ላይ የሰራ 1-3 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት |