https://milkta.com/am/jobs/display/3253
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
የስራ ሃላፊንት ኳንቲቲ ሰርቬየር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኳንቲቲ ሰርቬየር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ በመንገድ ፕሮጀክት ላይ አራት አመት የሥራ ልምድ ያለው
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ በመንገድ ፕሮጀክት ላይ አራት አመት የሥራ ልምድ ያለው 3-5 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle