https://milkta.com/am/jobs/display/3242
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የስራ ሃላፊንት ኮንትራት ኢንጂነር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
መዝግያ ቀን ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ቦታ 254
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንትራት ኢንጂነር- የስራ ቦታ፡ መቀሌ ዳንጎላ ትሳም ሪፊርናዊመን/ስራፕሮ እና አርአታሌ አህመዴ ላመን/ፕሮ- የደረጃ ከፍታ፡ XV- ደመወዝ፡ 15820.00 እና ሌሎች ጥቀማ ጥቅሞች- ብዛት፡ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 4 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ በሙያው ያለው/ላት፤ በመንገድ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ሆና ቢያንስ በሙያው አንድ ዓመት የሰራ/ች

ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 4 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ በሙያው ያለው/ላት፤ በመንገድ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ሆና ቢያንስ በሙያው አንድ ዓመት የሰራ/ች

5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle