የስራ ሃላፊንት | ሲኒየር አውቶ መካኒክ |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
ቦታ | 252 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 3 |
መግለጫ | በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክየስራ ቦታ፡ ነቀምት ም/ስራ ፕሮጀክትየደረጃ ከፍታ፡ XLደመወዝ፡ 8780.00ብዛት፡ 3የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70 |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 5-10 ዓመት |
How to apply | |