የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 30, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I- ደረጃ፡ IX- ብዛት፡ 2- ደመወዝ፡ 3137.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 3-5 ዓመት |
How to apply |