https://milkta.com/am/jobs/display/3098
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
የስራ ሃላፊንት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ II
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ መስከረም 30, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ II- ደረጃ፡ IX- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4085.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ስራ ልምድ - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle