https://milkta.com/am/jobs/display/2965
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የስራ ሃላፊንት ካምፕ አስተዳደር
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ መስከረም 23, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011
ቦታ 227
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ካምፕ አስተዳደር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በማኔጅመንት ህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4/6 ዓመት የሰራ/ች
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በማኔጅመንት ህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4/6 ዓመት የሰራ/ች
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle