https://milkta.com/am/jobs/display/2882
የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
የስራ ሃላፊንት የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ II
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ መስከረም 21, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ II- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4800.00
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በንብረትና ምዝገባ ቁጥጥር የተገኘ
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በንብረትና ምዝገባ ቁጥጥር የተገኘ
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ በሚገኘው የእየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle