| የስራ ሃላፊንት | ሲኒየር መኪና ቀለም ቀቢ |
| የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ መስከረም 14, 2011 |
| መዝግያ ቀን | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
| ቦታ | 194 |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 2 |
| መግለጫ | በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ሲኒየር መኪና ቀለም ቀቢብዛት፡ 2• ማሳሰቢያ፡ |
| የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
| ተፈላጊ ችሎታ | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ቴ/ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ |
| ስራ ልምድ | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ቴ/ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ 5-10 ዓመት |
| How to apply | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ |