የስራ ሃላፊንት | ሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ መስከረም 14, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ቢውልዲንግ ኮንስትራክሽንብዛት፡ 2• ማሳሰቢያ፡ |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ |
ስራ ልምድ | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 0 ዓመት የስራ ልምድ 0-1 ዓመት |
How to apply | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ |