https://milkta.com/am/jobs/display/2699
እንይ ኮንስትራክሽን
የስራ ሃላፊንት ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ መስከረም 9, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ መስከረም 16, 2011
ቦታ 206
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 4
መግለጫ እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 4- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
3-5 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle