እንይ ኮንስትራክሽን | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ክሊኒካል ላቦራቶሪ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 206 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ላቦራቶሪ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785 |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የትምህርት ደረጃ፡ በላብራቶሪ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች - የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት |
ስራ ልምድ | - የትምህርት ደረጃ፡ በላብራቶሪ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች - የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት 5-10 ዓመት |
How to apply |