ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የምርት ክፍል ሃላፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የምርት ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ |
ስራ ልምድ | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ 3-5 ዓመት |
How to apply | መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014 |