https://milkta.com/am/jobs/display/2668
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
የስራ ሃላፊንት የጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ መስከረም 9, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ መስከረም 16, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት
ስራ ልምድ - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle