https://milkta.com/am/jobs/display/265
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ጁንየር ግሬደር ኦፕሬተር
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ሚያዝያ 29, 2006
መዝግያ ቀን ሰንበት ጉንበት 3, 2006
ቦታ ፕሮጀክት
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ኮንትራት
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 10
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቴክኒክ ዲፕሎማ ያለው የኦፕሬተር ስልጠና ሰርትፊኬት ያለው በኦፕሬተርነት ሲኦሲ ያለፈና ሰርትፌኪት ያለው

የስራ ልምድ

0 ዓመት

 

 


 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

ከላይ የተገለፁት መስፈርይ የምትማላ ኣመልካቶች እ.ኤ.ኣ ከ06-10/05/2014 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ደከመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅጥር ላጪ ኣከባቢ በሚገኘው ቢሮኣችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle