በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የአሃድ ክትትል ግንዛቤ ኦፊሰር |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ መስከረም 2, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የአሃድ ክትትል ግንዛቤ ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 5304.00 |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡ • በአካባቢ ሳይንስ፤ በኬሚስትሪ፤ በባዮሎጂ፤ በአካባቢ ምህንድስና፤ በኬሚስትሪ ምህንድስና ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ማስተርስ/ዲግሪ 7/5 ዓመት የስራ ልምድ |
ስራ ልምድ | ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡ • በአካባቢ ሳይንስ፤ በኬሚስትሪ፤ በባዮሎጂ፤ በአካባቢ ምህንድስና፤ በኬሚስትሪ ምህንድስና ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ማስተርስ/ዲግሪ 7/5 ዓመት የስራ ልምድ 5-10 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የስራ ልምድ ኦሪጅናል ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣2. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለው የስራ ልምድ ሆነ የትምህርት ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፣3. ለሁሉም መደቦች የስራ ልምድ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፣4. የስራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት ይከፈለው የነበረው ደመወዝ5. ከግል መስሪያ ቤት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉየምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ አድራሻ አዲሱ ገበያ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኖክ ጀርባ ህንፃ ላይ 9ኛ ፎቅ ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደትለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0118279531በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት |