https://milkta.com/am/jobs/display/188
ናይል ኢንሹራንስ ካምፓኒ
የስራ ሃላፊንት ሹፌር ኢንስፐክተር
የተለቀቀበት ቀን ዓርቢ መጋቢት 19, 2006
መዝግያ ቀን ሶኒ መጋቢት 22, 2006
ቦታ መቀሌ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ኩባንያችን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በኣውቶ መካኒክስ ዲፕሎማ ያለው እና 3ሻ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም የ10ሻ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው በኩባንያው የደመዝ ስኬል መሰረት
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply ኣመልካቶች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መቀለወ ቅርንጫፍ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንስታወቃለን።
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle