https://milkta.com/am/jobs/display/1780
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ሲንየር ሲስተም አድሚንስትሬተር
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ሓምለ 26, 2009
መዝግያ ቀን ቀዳም ሓምለ 29, 2009
ቦታ ኣዲስ አበባ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 3
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉት የስራ መደቦች ሰራተኞች በማወዳደር መቅጠር ይፈልጋልÂ Â

የትምህርት ደረጃ

ቢ ኤስ ሲÂ

ተፈላጊ ችሎታ

በኮምፒተር ሳይንስ: ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

ስራ ልምድ

4 ዓመት ተመሳሳይ ልምድÂ

How to apply

ከላይ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃቸሁን በመያዝ እኤእ ከ 1/8 /2017 እስከ 5/8/2017 በመቀሌ ላጪ አከባቢ በሚገኝ ቢሮኣችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle