https://milkta.com/am/jobs/display/1756
መቐለ ዩንቨርስቲ
የስራ ሃላፊንት ዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ
የተለቀቀበት ቀን ቀዳም ሓምለ 1, 2009
መዝግያ ቀን ረቡዕ ሓምለ 5, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ኮንትራት
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕረሄንስ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል ለግል ህክምና ሰራተኞች በየ3ወሩ የሚታደሰ ኮንትርክት ሰራተኖች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

ኣከዉንቲንግ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሎት 05 ተካታታ የስራ ቀናት ስአፈላጊዉን ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዓይደር ሪፊራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 46 በሰዉ ሃይል አስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

ማሳሰብያ :በሙያዉ ስራ ልምድ ያለዉ ይመረጣል

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle