https://milkta.com/am/jobs/display/1752
ዘማሪያስ ኢንተርናሸናል ሆቴል
የስራ ሃላፊንት ምግብ ዝግጅት
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ሰነ 29, 2009
መዝግያ ቀን ሰንበት ሓምለ 2, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

ዘማሪያስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በመቀሌ ከተማ ቀበሌ 16 በሰራዉ ሆቴል እታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ::(የዓዲግራት ኩሓ ማቴኔላ ፋብሪካ እህት ኩባንያ)

የትምህርት ደረጃ

TVT ና ካዛ በላይ

ተፈላጊ ችሎታ

በምግብÂ ዝግጅት

ስራ ልምድ

3 ዓመት

How to apply

ከላይ የተጠቀሰዉን ምታማሉ ኣመልካቾች የማይመለስ ኣርጅናል የትምህርት ዋስተና እና የስራ ልምድ እና ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 ቀናት ዉስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ

ኣድራሻ : 16 ቀበሌ ዓድግራት ኩሓ ማንቴነላ ፋብሪካ ካቶሊ ቤተ ክርስትያን ኣጠገበ ስልክ ቁጥር 0930469094 /0930469091

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle