ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ዶዘር ኦፕሬተር |
የተለቀቀበት ቀን | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሰነ 28, 2009 |
ቦታ | ፕሮጀክት |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 5 |
መግለጫ | ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል:: |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
ተፈላጊ ችሎታ | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ |
ስራ ልምድ | ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 2 ዓመት 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 4 ዓመት |
How to apply | ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 30/ 06/ 2017 እስከ 5/ 07/ 2017 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዶክምንታችሁ ከኦርጅናል ጋራ በማያያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን |