| ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | Senior Technician |
| የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ሰነ 19, 2009 |
| መዝግያ ቀን | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። |
| የትምህርት ደረጃ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ/በዲፕሎማ |
| ተፈላጊ ችሎታ | በ ሜካኒካል፣ በኬሚካል ወይም በኢንዱስትሪያ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ |
| ስራ ልምድ | 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
| How to apply | ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ& ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት& መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክቁጥር +251348990499Â በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ። |