https://milkta.com/am/jobs/display/1662
ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
የስራ ሃላፊንት የሒሳብ ፀሓፊ / Acc .Clerk /
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ሚያዝያ 26, 2009
መዝግያ ቀን ቀዳም ጉንበት 5, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ጊዝያዊ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይፈልን
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የዉጭ ቅጥር ማስታወቂያÂ

የትምህርት ደረጃ
  • ብኣካዉንቲንግ ዲፕሎማ
  • 10+ 2 ኣካዉንቲንግ ሰርተፊኬት
ተፈላጊ ችሎታ

ብኣካዉንቲንግ

ስራ ልምድ

2 ዓመት በሞያዉ ልምድ ያለዉ/ያላት

4 ዓመት በሞያዉ ልምድ ያለዉ/ያላት

How to apply

ከዚህ በላይ የተቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ ሠራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር 10 ተካታታይ የስራ ቀናት በሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣ.ማ ሰዉ ሃብት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 206 በኣካል በመቅረብ ወይም በፋክስ ቁጥር 0344 402277 በመላእክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle