ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ነርስ |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ጥሪ 16, 2009 |
መዝግያ ቀን | ቀዳም ጥሪ 20, 2009 |
ቦታ | ፕሮጀክት |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ |
ተፈላጊ ችሎታ | ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ |
ስራ ልምድ | 2 ዓመት |
How to apply | ከላይ በተጠየቀዉ መስፈርት የምታማሉ በተገለፁ የስራ መደብ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ እኤኣ ከ 24 /02/ 2017 እስከ 28/ 01/ 2017 ድረስ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል ኦሪጂናል ደኩመንችሁ ከኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ |