https://milkta.com/am/jobs/display/1589
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ካሸር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ጥሪ 16, 2009
መዝግያ ቀን ቀዳም ጥሪ 20, 2009
ቦታ ፕሮጀክት
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በአካዉንቲንግ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ በአካዉንቲንግ

ስራ ልምድ

2 ዓመት

How to apply

ከላይ በተጠየቀዉ መስፈርት የምታማሉ በተገለፁ የስራ መደብ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ እኤኣ ከ 24 /02/ 2017 እስከ 28/ 01/ 2017 ድረስ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል ኦሪጂናል ደኩመንችሁ ከኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle