ትሮፒካል ኢትዮ ኣሜሪካ ኢንዳስትርያል ኢንቨስትመንት አማ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የሒሳብ ሰራተኛ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥሪ 3, 2009 |
መዝግያ ቀን | ቀዳም ጥሪ 6, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካ ኢንዱስትርያል ኢንቨስትመንት አማ ከዚህ በታች በተጠቀሰ ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቶችን የሚያሞላ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ |
ስራ ልምድ | በሒሳብ ኣያያዝ ስራ በማኒፋክቸሪንግ የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ለዲግሪ ኣራት ዓመት ለዲፕለማ ከስድስት ዓመት ባላይ የሰራ/ች |
How to apply | ከላይ የተቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃችሁን እና ሌሎች ኣስፈላጊ ማሰረጃዎችን የማይመለስ ኣንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 2 5 2009 ዓም በ 5 የስራ ቀናት መመዝገብ የመትችሉ መሆናችሁ እነገልፃለን መመዝገቢያ ቦታ በመቀሌ ቀዳማይ ወያኔ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 ኣዲጉዶም ጂፕሰም ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 01 ለበለጠ መረጃ 0344403498 መደወል ይችላሉ 09140274/ 28 0914785824 |