መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የኮንትራት አስተዳደር ባለሞያ III |
የተለቀቀበት ቀን | ቀዳም ታሕሳስ 22, 2009 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ታሕሳስ 26, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ ዩኒቨርሲቲ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሞያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | በፐርቺዚንግ ሳፕላይ ማኔጅመንት በአካዉንቲንግÂ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ |
ተፈላጊ ችሎታ | በፐርቺዚንግ ሳፕላይ ማኔጅመንት በአካዉንቲንግÂ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ |
ስራ ልምድ | ባችለር ዲግሪ 7 ዓመት ማስተርስ 5 ዓመት |
How to apply | አመልካቾች ለስራ መደቡ ተፈላጊዉ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ማስረጃ የምተማሉ ከታች የተጠቀሰዉ መስረፈርት በማድረግ የማመለስ ፎቶኮፒና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለን |